ንቃር መርካሚያ ነሽ ነይ እንትፈርን እንቅስቃሴዎች ሁሉ ዳንስ ናቸው አይደል እንዴ ዛሬ ነው መቀወጥ አት ዌት ሰስት ዝ! ክለብ ገባሁና ሙዚቃው ሲለቀቅ መንቀሳቀስ ጀመርኩ አልኩኝና ድብልቅ የሴቶች ጭፈራ አስደንግጦኝ ስቅቅ ቆንጆዋን ጠርቼ በይ እንተዋወቅ ጠጋ በይ ጓደኞቼንም ሀይ ሀይ በይ ትዳር አይገኝም ከመሬት ላይ የኔ ስም ቴዲ ዮ የሱ ነው ኤ.ቢ.አይ ሁላችን እንጨፍር እኩል በአንድ ላይ እጃችሁን አድርጉ ወደ ላይ ወደ ላይ ቅድሚያ ለሴቶች ነው የሴቶች ጨዋታ አንገታችሁን ነቀልትከሻችሁን መታ መታ መታ እንዲሞቅ ጨዋታ ወገባችሁን ሰበር ዳሌያችሁንም ወዝወዝ ወዝ ወዝወዝ ዛሬ የለም መፍዘዝ ነቃ በሉ ወንዶች ምንድነው መተከዝ እንደኔ ደንሶ ቆንጆዋን ሴት መያዝ ጋይስ ተከተሉኝ ይሄን እኩል እንበል ወደፊት ወደሁዋላ ዛሬ ጉድሽ ፈላ ወደ ቀኝ ወደ ግራ ማንንም አትፍራ ፈታ በሉ ዛሬ ደክሟቹሀል በስራ ተነሱ እንደንስ በሉ እንጨፍራ ታይተሀል እዛጋ በሀበሻዋ ውበት ብዙ አትዘናጋ ኧረ ተረጋጋ እሷን እቅፍ አርገህ ጨፍር እስኪነጋ እንቅስቃሴዎች ሁሉ ዳንስ ናቸው እንጨፍር እንጫወት እናሳያቸው እንቅስቃሴዎች ሁሉ ዳንስ ናቸው እንጨፍር እንጫወት እናሳያቸው እንቅስቃሴዎች ሁሉ ዳንስ ናቸው እንጨፍር እንጫወት እናሳያቸው እንቅስቃሴዎች ሁሉ ዳንስ ናቸው እንጨፍር እንጫወት እናሳያቸው ሁሉም ሲንቀሳቀስ ሲደንስ ሲጨፍር ክለቡም ሞቅ አለ ነገሰበት ፍቅር መዝናናት ነው ዛሬ መጨነቅም ይቅር ዲጄ ሞቅ አድርገው ድምፁን በደንብ ጨምር የሙዚቃው ቃና ሲወጣ ከስፒከር በልጅቷ ውበት እኔም አልኩኝ ስክር የቦሌዋ ልጅ ነሽ ወይስ የፒያሳ አይኔ አንቺን አይቶ መንገዱን እረሳ ቁመት ከውበትጋ ተለግሷት እሷ ስንቱን አሳሳተ ያ አለባበሷ መልኳ ቆንጅዬ ነው ፍልቅልቅ ማራኪ ምንድነው ለከፋው ስሚኝ እንጂ ለርኪ እጣሽ ከኔ ጋር ነው ሌላ አትነካኪ ከእግር እስከራሴ ብዬልሽ ፍሪኪ ለዛሬ ተሳክቷል እንደንሳ ኪኪ ተኮ ለማ ሰዲ ኢንተበና ጀዲ አሀደ ክለተ ሸልሽተ ሁሉም ተደሰተ አት ዌት ሰስት አሁን ነው መዝናናት ኢስተ ነአ ሄታ ኩሻ ዴንሳ ሲሆን በአማርኛ አንድ ላይ ብንጨፍር ምን ይለናል እኛ (ምንም) ተነሱ እዛጋ ለምን አንዝናናም እኛ አይመቸንም ስትሉ ዝም ዝም በሉ እንደሰት መከፋት እናቁም ሙዚቃው አዲስ ነው ስልቱ ጉራጌ ቶን እንቅስቃሴዎች ሁሉ ዳንስ ናቸው እንጨፍር እንጫወት እናሳያቸው እንቅስቃሴዎች ሁሉ ዳንስ ናቸው እንጨፍር እንጫወት እናሳያቸው እንቅስቃሴዎች ሁሉ ዳንስ ናቸው እንጨፍር እንጫወት እናሳያቸው እንቅስቃሴዎች ሁሉ ዳንስ ናቸው እንጨፍር እንጫወት እናሳያቸው ስራችን ነው ስሙት ሀገርኛ እንዘፍናለን ሂፕ ሆፕ ባማርኛ እንዲያምር እንዲሞቅ ባህላችን እኛ የሙዚቃ ስልቱ ይመር ባገርኛ ማይኩንም ጨበጥን ገብተን ስቱዲዮ ዘፈኑ እንዲለቀቅ ሁሌ በሬዲዮ እዘፍናለው ሂፕ ሆፕ ስሜ ነው ቴዲ ዮ እኔ ስል ቴዲ እናንተ በሉ ዮ ቴዲ (ዮ) ቴዲ (ዮ) መታ መታ መታ ደምቆ ጨዋታ ክለቡ ደራ በደስታ ይመታ እስክስታ ይሄም ያልፍና ይሆናል ትዝታ ከጥግ እስከ ጥግ በሉና ብድግ ሴቶች አንቀጥቅጡት ቀጥ ቀጥቀጥ የለም መደንገጥ ጉራጌ ቶን አዳምጥ ጨፍር እንጂ እሩጥ እሩጥ እሩጥ ዳንስህን አሳይ እንዳትበለጥ ዛሬ ቀንህ ነው በደንብ ይቀወጥ ፀጥ